1.0 KiB
1.0 KiB
ምሳር በዛፎች ስር ተቀምጧል
የዛፎችን ስር መቁረጥ እንዲችል ቦታው ላይ ያለ ምሳር ሊጀምር ስላለው ቅጣት ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ በገቢር/አድራጊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ምሳሩን በዛፎች ስር እንዳስቀመጠ ሰው እንደዛው ነው” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ማንኛውም ዛፍ… ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል
እዚህ ላይ “እሳት” ለቅጣት ተለዋጭ ዘይቤ ነው፡፡ ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ማንኛውንም ዛፍ ይቆርጣል… እናም ወደ እሳት ውስጥ ይጥለዋል” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ እና ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)