am_tn/luk/03/03.md

833 B

የንስሀን ጥምቀት መስበክ

“ጥምቀት” እና “ንስሀ” የሚሉት ስሞች እንደ ድርጊት ሊገለፁ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱም ሰዎች ንስሀ እየገቡ እንደሆነ ለማሳየት መጠመቅ እንዳለባቸው ሰበከ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ለኃጢአት ስርየት

እነርሱ እግዚአብሔር ኃጢአታቸውን ይቅር እንዲል ንስሀ ይገባሉ፡፡ “ይቅርታ” የሚለው ስም እንደ ድርጊት ሊገለፅ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ኃጢአታቸው ይቅር እንዲባል” ወይም “እግዚአብሔር ኀጢአታቸውን ይቅር እንዲል” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)