am_tn/luk/02/41.md

1.3 KiB

አያያዥ ሀሳብ፦

ኢየሱስ 12 ዓመት ሲሞላው ከቤተሰቡ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ፡፡ በዚያም እያለ የቤተ መቅደስ መምህሮችን ጥያቄዎች ይጠይቃቸው ነበር፣ እርሱም የእነርሱን ጥያቄዎች ይመልስላቸው ነበር፡፡

ለፋሲካ በዓል … ወላጆቹ ሄዱ

ይህ ተጨማሪ የጀርባ መረጃ ነው፡፡ (የጀርባ ታሪክ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ወላጆቹ

“የኢየሱስ ወላጆች”

ደግመው ወጡ

ኢየሩሳሌም በእስራኤል ከሚገኙ ከሌሎች ቦታዎች በመሬት ከፍታ ከፍ ብላ የምትገኝ ከተማ ነበረች፣ ስለዚህ ወደ ኢየሩሳሌም ስለመሄድ ሲወራ “መውጣት” ተብሎ ሊገለጽ ይችላል፡፡

በሥርዓቱ ሰዓት

“በተለመደው ሰዓት” ወይም “በየዓመቱ ያደርጉ እንደነበረው”

የክብረ በዓሉንም ሙሉ ቀናት ቆይተው ከጨረሱ በኋላ

“ክብረ በዓሉ የሚከበርባቸው ቀናት ካለፉ በኋላ” ወይም “ክብረ በዓሉ መከበር ላለበት ቀናት አክብረው ከጨረሱ በኋላ”

ግብዣ

x