am_tn/luk/02/39.md

571 B

አያያዥ ሀሳብ፦

ማርያም ዮሴፍና ኢየሱስ ቤተልሔም ከተማን ለቅቀው ኢየሱስ ልጅነቱን ወደሚያሳልፍባት ወደ ናዝሬት ከተማ ይመለሳሉ፡፡

በጌታ ሕግ መሰረት እንዲያደርጉ የሚጠበቅባቸውን

ይህ በአድራጊ ቅርጽ መቀመጥ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የእግዚአብሔር ሕግ እንዲያደርጉ የሚያዝዘውን” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)