951 B
951 B
የታዘዘው ቀን ብዛት ባለፈ ጊዜ
ይህ ከዚህ አዲስ ክስተት በፊት ያለፈውን ጊዜ ያሳያል፡፡ (የአዲስ ሁነት መግቢያ የሚለውን ይመልከቱ)
የታዘዘው ቀን ብዛት
ይህ በአድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ያዘዘው የቀን ብዛት” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
ለመንጻታቸው
“እነርሱ በስርዓቱ መሰረት ንጹሕ እንዲሆኑ።” እዚህ ላይ የእግዚአብሔርን ድርሻም ማብራራት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር እንደገና ንጹሃን እንደሆኑ እስኪቆጥራቸው” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
ለጌታ ሊያቀርቡት
x