am_tn/luk/02/21.md

730 B

አጠቃላይ መረጃ፦

እግዚአብሔር ለአይሁዳውያን የሰጠው ሕግ ወንድ ሕጻናትን መቼ መገረዝ እንዳለባቸውና ወላጆቹ ደግሞ ምን ዓይነት መስዋዕት ማምጣት እንዳለባቸው ይነግሯቸዋል፡፡

በስምንተኛው ቀን ማለቂያ

ይህ ሐረግ አዲስ ክስተት ከመከሰቱ በፊት ያለፈውን ጊዜ ይናገራል፡፡ (የአዲስ ሁነት መግቢያ የሚለውን ይመልከቱ)

በስምንተኛው ቀን ማለቂያ

“በሕጻኑ ሕይወት በስምንተኛው ቀን ማለቂያ።” ልጁ የተወለደበት ቀን እንደ አንደኛ ቀን ይቆጠራል፡፡