am_tn/luk/02/17.md

1.1 KiB

የተነገራቸውን

ይህ በአድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መላዕክቱ ለእረኞቹ የነገሯቸውን” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

(ስለዚህ) ሕጻን

“ሕጻኑ”

በእረኞቹ የተነገራቸውን

ይህ በአድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እረኞቹ የነገሯቸውን” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

በልቧ ውስጥ ትጠብቀው ነበር

አንድ ሰው አንድ ነገር ዋጋ እንዳለው ወይም የከበረ እንደሆነ ካሰበ ልቡ ውስጥ “ይጠብቀዋል፡፡” ማርያም ስለ ልጇ የተነገሩትን ነገሮች በሙሉ እጅግ የከበሩና ትልቅ ዋጋ እንዳላቸው ታስብ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጥንቃቄ ታሰላስል ነበር” ወይም “በደስታ ታስበው ነበር” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)