am_tn/luk/02/15.md

1.2 KiB

እንዲህም ሆነ

ይህ ሐረግ መልዓክቶቹ ከሄዱ በኋላ እረኞቹ ወዳደረጉት ነገር የታሪኩን ትኩረት ይቀይራል፡፡

ከእነርሱ

“ከእረኞቹ”

እርስ በርሳቸው

“አንዱ ለሌላው”

“እናድርግ (እንይ፣ እንሂድ) … ለእኛ (የተገለጠልን)”

እረኞቹ እርስ በርሳቸው እየተነጋገሩ ስለነበር፣ “እኛ” የሚል መደብ ያላቸው ቃላት በአካታች ቅርጻቸው ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው፡፡ (አካታች “እኛ” የሚለውን ይመልከቱ)

እናድርግ (እንይ፣ እንሂድ)

“ማድረግ አለብን”

የተከሰተውን ይሄን ነገር

ይህ የሚወክለው የሕጻኑን ውልደት እንጂ የመላዕክቱን መታየት አይደለም፡፡

በግርግም ተቀምጦ

ይህ ሰዎች እንስሶች የሚበሉትን እንደ ሳር ድርቆሽ አይነት ምግብ እንዲበሉ የሚያስቀምጡበት የተለየ ሳጥን ነገር ነው፡፡ ይህ በሉቃስ 2:7 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡