am_tn/luk/02/08.md

361 B

የጌታ መልዓክ

“ከጌታ የተላከ መልዓክ” ወይም “ጌታን ያገለግል የነበረ መልዓክ”

ታያቸው

“ወደ እረኞቹ መጣ”

የጌታ ክብር

የብርሃኑ ምንጭ ከመልዓኩ መታየት ጋር በተመሳሳይ ሰዓት መጥቶ የነበረው የጌታ ክብር ነው፡፡.