am_tn/luk/01/72.md

1.2 KiB

ለ …. ምህረትን ማሳየት …

“ለ … መሃሪ መሆን” ወይም “ለ … እንደ ምህረቱ ማድረግ”

አስታወሰ

እዚህ ላይ “አስታወሰ” የሚለው ቃል ቃለኪዳንን መጠበቅ ወይም አንድን ነገር መፈጸምን ያሳያል፡፡

ቅዱስ ኪዳኑን፣ የተናገረውንም መሃላ

እነዚህ ሁለት ሐረጎት ተመሳሳይ ትርጉምን ይይዛሉ፡፡ መደጋገማቸው እግዚብሔር ለአብርሃም የገባው ቃልኪዳን ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያሳያል፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

ሰጠን

“እኛ … ማድረግ እንድንችል አደረገ”

ከጠላቶቻችን እጅም ነጻ ወጥተን እርሱን ያለ ፍርሃት እንድናገለግለው

ይህ በአድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከጠላቶቻችን እጅ ካስመለጠን በኋላ ያለ ፍርሃት እርሱን እንድናገለግለው” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

ከጠላቶቻችን እጅ ወጥተን

x