am_tn/luk/01/67.md

2.1 KiB

አያያዥ ሀሳብ፦

ዘካርያስ በልጁ በዮሐንስ ላይ ምን እንደሚሆን ተናገረ፡፡

አባቱ ዘካርያስ መንፈስ ቅዱስን ተሞለቶ ትነቢት ተናረ

ይህ በአድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መንፈስ ቅዱስ አባቱን ዘካርያስን ሞላው፣ ዘካርያስም ትንቢት ተናገረ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

አባቱ

የዮሐንስ አባት

…. እያለ ትንቢትን ተናገረ

በራሳችሁ ቋንቋ ውስጥ ቀጥተኛ ጥቅሶቸን የማስተዋወቂያ የተለመዱ መንገዶችን አስብ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ትንቢትን ተናገረ እንዲህም አለ” ወይም “ትንቢትን ተናገረ፣ የተናገረውም እንዲህ ነው … “ (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥቅሶች የሚለውን ይመልከቱ)

…. እያለ ትንቢትን ተናገረ

በራሳችሁ ቋንቋ ውስጥ ቀጥተኛ ጥቅሶቸን የማስተዋወቂያ የተለመዱ መንገዶችን አስብ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ትንቢትን ተናገረ እንዲህም አለ” ወይም “ትንቢትን ተናገረ፣ የተናገረውም እንዲህ ነው … “ (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ጥቅሶች የሚለውን ይመልከቱ)

የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር

እዚህ ላይ “እስራኤል” የሚያመለክተው የእስራኤልን ሕዝብ ነው፡፡ በእግዚአብሔር እና በእስራኤል መካከል ያለው ግንኙነት የበለጠ ቀጥተኝነት ባለው መልኩ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በእስራኤልን ላይ የሚገዛው አምላክ እግዚአብሔር” ወይም “እስራኤል የምታመልከው አምላክ እግዚአብሔር” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሕዝቡ

“የእግዚአብሔር ሕዝብ”