ኤልሳቤጥ ልጇን ትወልደዋለች ከዛም ዘካርያስ ለሕጻኑ ስም ያወጣለታል፡፡
“ማርያም ወደ ቤቷ (ወደ ማርያም) ቤት ተመለሰች” ወይም “ማርያም ወደ ራሷ ቤት ተመለሰች”
ይህ ቃል በታሪኩ ውስጥ ቀጣይ ክስተት መጀመሩን ይናገራል፡፡
“ልጇን ወለደች”
“የኤልሳቤጥ ጎረቤቶችና ዘመዶች”
x