am_tn/luk/01/48.md

884 B

እርሱም

“ምክንያቱም እርሱ”

ተመልክቷል

“በእንክብካቤ ተመለከተ” ወይም “በጥንቃቄ”

በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ

“ድህነት።” የማርያም ቤተሰብ ሃብታም አልነበረም፡፡

እነሆም

ይህ ሐረግ ተከትሎ ለሚመጣው ንግግር ትኩረት እንዲሰጥ ያደርጋል፡፡

ከአሁን በኋላ

“አሁንና ለወደፊቱ”

ትውልድ ሁሉ

“በእያንዳንዱ ትውልድ ያሉ ሕዝቦች በሙሉ”

ብርቱ የሆነው

“ኃይለኛው እግዚአብሔር”

ስሙም

እዚህ ላይ “ሰሙ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሙሉ የእግዚአብሔር ማንነትን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱም” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)