am_tn/luk/01/39.md

727 B

አያያዥ ሀሳብ፦

ማርያም ዮሐንስን ልትወልድ የነበረችውን ዘመዷን ኤልሳቤጥን ለመጎብኘት ወደ እርሷ ሄደች፡፡ (የአዲስ ሁነት መግቢያ የሚለውን ይመልከቱ)

ተነሳች

ይህ ፈሊጥ ከተቀመጠችበት ተነሳች የሚለውን ትርጉም ብቻ ሳይሆን፣ “ተዘጋጀች” የሚለውንም ትርጉም ይይዛል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጀመረች” ወይም “ተዘጋጀች” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

ተራራማው ሀገር

“በተራራ የተሞላው አካባቢ” ወይም “የእስራኤል ተራራማው ክፍል”

ሄደች

x