am_tn/luk/01/18.md

881 B

ይህን በምን አውቃለሁ?

“የተናገርኸው ነገር እንደሚፈጸም በእርግጠኝነት ማወቅ የምችለው እንዴት ነው?” እዚህ ላይ “ማወቅ” የሚለው ቃል በልምድ መማር ማለት ነው፣ ይህን ሃሳብ ያነሳው ዘካርያስ እንደ ማረጋገጫ ምልክት ጠይቆ ስለነበር ነው። አማራጭ ትርጉም፡- “ይህ ነገር እንደሚፈጸም ለእኔ ለማረጋገጥ ምን ልታደርግ ትችላለህ”

እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ

ይህ ለዘካርያስ እንደ ተግሳጽ ተደርጎ ተጽፏል፡፡ ከእግዚአብሔር ቀጥታ የመጣው የገብርኤል መገኘት ብቻ ለዘካርያስ በቂ ማረጋገጫ መሆን ነበረበት፡፡

የምቆመው

x