መልዓኩ የዮሐንስን ውልደት ተነበየ
ዘካርያስ እና ኤልሳቤጥን ለመጀመርያ ጊዜ እናያቸዋለን፡፡ ቀጥሎ ያሉት ጥቅሶች ሰለ እነርሱ የጀርባ ታሪክ የበለጠ መረጃ ይነግሩናል፡፡ (የጀርባ ታሪክ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)