am_tn/lev/27/34.md

208 B

ትእዛዛት እነዚህ ናቸው

ይህ ማጠቃለያ ዐረፍተ ነገር ነው:: በቀደሙት ምዕራፎች የተሰጡ ወይም የተነገሩ ትእዛዛትን ያመለክታል::