am_tn/lev/27/32.md

1.2 KiB

ማንኛውም ከእረኛ በትር በታች የሚያልፍ

ይህ እንስሳትን የማቆጥሩበትም መንገድ ያመለክታል:: አት: “የእረኛን በትር ከፍ በማድረግ በሥሩ ወደ ሌላኛው ጐን እንስሳት እንዲያልፉ በማድረግ በምትቆጥሩበት ጊዜ” ወይም “እንስሳትን በምትቆጥሩበት ጊዜ” (See Metonymy)

አንድ አሥረኛው ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “አንድ አሥረኛውን ለእግዚአብሔር ቀድሱት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

አንድ አሥረኛ

አያንዳንዱ አሥረኛው

ይህና ሌላው የተተካው

ሁለቱም እንስሳት

አይዋጅም

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “ሊዋጀው አይችልም” ወይም “መልሶ ሊገዛው አይችልም” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)