am_tn/lev/27/28.md

1.9 KiB

ለእግዚአብሔር የተሰጠ ማንኛውም ነገር ሰውም ሆነ እንስሳ ወይም በውርሰ የተገኘ መሬት አይሸጥም አይዋጅምም

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “ካለው ለእግዚአብሔር የሰጠውን ማንኛውም ነገር ሰውም ሆነ እንስሳ ወይም በውርስ የተገኘ መሬት አይሸጥም አየዋጅምም” ወይም “አንድ ሰው ካለው ለእግዚአብሔር የሰጠውን ማንኛውም ነገር ሰውም ሆነ እንስሳ ወይም በውርስ የተገኘ መሬት አይሸጥም አይዋጅምም” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ለእግዚአብሔር የተሰጠ ማንኛውም ነገር እጅግ የተቀደሰ ነው

“ማንኛውም ሰው ለእግዚአብሔር የሰጠው ማንኛውም ነገር ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው”

የመዋጀት ካሣ አይከፈልም

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “ማንም የመዋጀት ካሣ አይከፍልም” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

እንዲጠፋ የተወሰነ ማንም ሰው

ለምን ሰውየው እንዲጠፋ እንደተወሰነ ግልጽ መደረግ አለበት፡፡ አት ከኃጢአቱ የተነሣ እንዲጠፋ እግዚአብሔር የወሰነው ማንኛውም ሰው (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

ያ ሰው ይገደል

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “ያን ሰው እንዲገደል አድርጉ” ወይም “ያን ሰው ግደሉት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)