1.4 KiB
1.4 KiB
ስድሳ አመት ዕድሜና ከዚያ በላይ
ስድሳ ዓመትና ከዚያ በላይ ዕድሜ
ስድሳ አሥራ አምስት አሥር
6ዐ 15 1ዐ ቁጥሮችን ይመልከቱ
አሥራ አምስት ሰቅል
የዘመናዊ ሚዛኖች መለኪያ መጠቀም ካስፈለገ ሁለቱ መንገዶች እነሆ:: አት: “አሥራ አምስት ሰቅል ብር እያንዳንዳቸው አሥር ግራም የመዘናሉ” ወይም “ አንድ መቶ ሃምሳ ግራም ብር” (መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ)
ለሴት ከሆነ አሥር ሰቅል
እድሜ እና ግምቱ የሚሉ አዚህ ተዘለዋል:: ነገርግን ታሳቢ እንደሆኑ መረዳት ተገቢ ነው:: አት “ይህን እድሜ ለሆነ ሴት ግምቱ አሥር ሰቅል ነው”(መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛኖችን ይመልከቱ): Ellipsis/ ዐውዱ ሊገልጽ የሚችሉ ቃላትን ወይም አባባሎችን የመደበቅ ወይም የመዝለል ዘይቤ ይመልከቱ)
የተሰጠው ሰው ለካህኑ መቅረብ አለበት
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: “የሚሰጠውን ሰው ለካህኑ ማቅረብ አለበት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)