am_tn/lev/27/01.md

902 B

ማንኛውም ሰው ለእግዚአብሔር ልይ ስእለት ቢሳል

በዚህ ዐውድ ስእለቱ ራሱን ወይም ሌላን ሰው ለእግዚአብሔር ለማቅረብ ይሆናል፡፡ ይህ ግልጽ ተደርጐ ሊነገር ይችላል፡፡ አት: “ማንም አንድን ሰው ለእግዚአብሔር ለማቅረብ ቢሳል” (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

የሚከተሉትን ተመጣጣኝ ዋጋ መክፈል

ለእግዚአብሔር ሰውን በመስጠት ፈንታ የተወሰነ ብር ይክፈል አት በሰው ፈንታ እንደሚከተሉት ተመጣጣኝ ዋጋ መሠረት ለእግዚአብሔር ስጦታ ያቅርብ ወይም በሰው ፈንታ እንደሚከተሉት የነሐስ መጠን ይክፈል (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)