am_tn/lev/26/11.md

905 B

ማደሪያዬን በመካከላችሁ አደርጋለሁ

መኖሪያዬን በአናንተ መካከል አደርጋለሁ

አልጸየፋችሁም

እቀበላችኋለሁ

በመካከላችሁ እመላለሳለሁ

በእነርሱ መካከል መመላለስ ከእነርሱ ጋር መኖርን ይወክላል አት ከእናንተ ጋር እኖራለሁ:: (ዘይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ቀንበራችሁን ሰብሬያለሁ

እግዚአብሔር ባርነታቸውን ከባድ ሥራን ለመሥራት በእንስሳት እንደሚደረግባቸው ቀንበር አድርጐ ይገልጻል:: ቀንበርን መስበር እነርሱን ነጻ ማውጣቱን ያመለክታል:: አት: ከባድ ሥራ እንድትሠሩ ከተደረጋችሁበት ምድር ነጻ አውጥቸአችኋለሁ:: (ዘይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)