am_tn/lev/26/05.md

962 B

ምግባችሁን እስኪትጠግቡ ትበላላችሁ

ምግብ የተባለው ሁሉን ምግብ ዓይነት ነው እስክትጠግቡ ሆዳችሁ እስክጠግብ ማለት ነው:: አት: እስክትጠግቡ ትበላላችሁ ወይም ብዙ ምግብ ትበላላችሁ (ፈሊጣዊ አነጋገርና Synecdoche/ ክፍል ሙሉውን ሙሉው ክፍልን እንደሚወክል የመግለጽ ዘይቤ ይመልከቱ)

በምድሪቱ ላይ ሰላምን እሰጣለሁ

በምድሪቱ ላይ ሰላም እንዲሆን ምክንያት አደርጋለሁ

ሰይፍም በምድራችሁ ላይ አያልፍም

እዚህ “ሰይፍ” የሚለው ቃል “የጠላት ሠራዊት” ወይም “የጠላት ጥቃት” ይወክላል:: አት “ምንም ሠራዊት አያጠቃህም” (See Metonymy/ ተዛማጅ ባሕሪይ የሚገልጹ ምትክ ቃላት ወይም አባባሎች ይመልከቱ)