am_tn/lev/25/53.md

1.5 KiB

እንክብካቤ ይደረግለት

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “እንደባሪያ አድርጐ የገዛው መጻተኛ ይንከባከበው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

በጭካኔ አይግዛ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ማንም አይጨክንበት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

በእነዚህ መንገዶች ካልተዋጀ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: እናም የሚዋጀው ሰው ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: አት፤ “ባሪያ አድርጐ ከገዛው ማንም በእነዚህ መንገዶች የማይዋጀው ከሆነ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር እና ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

በእነዚህ መንገዶች

በዚህ መንገድ

እስከ ኢዩቤልዩ ዓመት እርሱና ልጆቹ ያገልግሉ

እስራኤላዊው ባሪያና ልጆቹ እስከ ኢዩቤልዩ ዓመት መጻተኛውን ያገልግሉ እናም ከዚያ በኋላ መጻተኛው እስራኤላዊውንና ልጀቹን ነጻ ይልቀቅ

እስራኤላዊያን ለእኔ አገልገዮቼ ናቸው

እስራኤላዊያን አገልጋዮቼ ናቸው