am_tn/lev/25/39.md

404 B

እንደባሪያ አድርገህ አታስሠራው እንደ ቅጥር ሠራተኛ ቁጠረው

ባለቤቱ እስራኤላዊውን ባሪያ ሳይሆን እንደ ተከበረ ሰው ይቁጠረው ማለት ነው::

የኢዩቤልዩ ዓመት ነው

“የመመለስ ዓመት” ወይም “መሬት የሚመለስበትና ባሪያዎች ነጻ የሚወጡበት ዓመት”