am_tn/lev/25/31.md

1.3 KiB

ቅጥር በዙሪያው ባልተሠራለት መንደር

አንዳንድ መንደሮች በዙሪያቸው ቅጥር የላቸውም

ሊዋጁና ሊመለሱ ይችላሉ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “እነዚያን ቤቶች መዋጀት ይችላሉ እናም የገዙአቸውም ይመልሱ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

የኢዩቤልዩ ዓመት

“የመመለስ ዓመት” ወይም “መሬት የሚመለስበትና ባሪያዎች ነጻ የሚወጡበት ዓመት”

ሌዋዊያን የራሳቸው በሆኑት ከተሞች ውጥ የሚገኙትን ቤቶቻቸውን

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ሌዋዊያን በከተሞቻቸው ያሉ ቤቶቻቸውን” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ምን ጊዜም ሊዋጁ ይችላሉ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ሌዋዊያን እነዚያን ምን ጊዜም ሊዋጁ ይችላሉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)