1.0 KiB
1.0 KiB
መሬት ከተሸጠ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “መሬቱን ከሸጠ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
የዋጋውን ልዩነት ለገዛው ሰው ይመልስ
ይህ ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: አት: “ገዢው የገዛውን ገንዘብ መጠን ይመልስልት” (ግምታም እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)
የኢዩቤልዩ ዓመት
የመመለስ ዓመት መሬት የሚመለስበት ዓመት በዘሌዋዊያን 25: 1ዐ ይህን እንዴት እንተረጐሙ ይመልከቱ::
መሬት ይመለሳል
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “የገዛ ሰው መሬቱን ይመልሳል” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
ወደ ርስቱ ይመለሳል
ወደ ራሱ መሬት ይመለሳል