1.1 KiB
1.1 KiB
አጠቃላይ መረጃ
እግዚአብሔር መናገሩን ይቀጥላል
መሬት ለዘለቄታው አይሸጥ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “መሬትን ለዘለቄታው ለአንድ ሰው አትሽጡ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
መሬት የሚዋጅበት እንዲኖር አድርጉ
መዋጀት የሚለው ስም “ሊዋጅ” ወይም “እንደገና ሊገዛ” በሚሉ ግሶች ሊገለጽ ይችላል:: አት: “የመሬቱ ባለቤት መሬቱን በፈለገበት ጊዜ መዋጀት እንደሚችል ይታወቅ” (ረቂቅ ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)
የቅርብ ዘመዱ መጥቶ ወገኑ የሸጠውን ይዋጅለት
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “የቅርብ ዘመዱ ወገኑ የሸጠውን እንዲዋጅለት አድርጉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)