am_tn/lev/25/08.md

986 B

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ መናገር ይቀጥላል

ሰባት የሰንበት ዓመታት ይሆናሉ

“ሰባት ምድብ ሰባት ዓመታት”

ዐርባ ዘጠኝ ዓመታት

“49 ዓመታት” (ቁጥሮች ይመልከቱ)

የሰባተኛው ወር አሥረኛው ቀን

በዕብራይስጥ የቀን መቁጠሪያ ሰባተኛ ወር ነው:: በምዕራባዊያን አቆጣጠር አሥሪኛው ቀን መስከረም ወር መጨረሻ አካባቢ ነው:: (የዕብራዊያን ወራትና መደበኛ ቁጥሮች ይመልከቱ)

የሥርየት ቀን

የእስራኤልን ሕዝብ ኃጢአት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር እንዲል በየዓመቱ በዚህ ቀን ሊቀካህኑ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ያቀርባል በዘሌዋዊያን 23:27 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::