am_tn/lev/25/05.md

1.5 KiB

አትሰብስብ….ከአንተ ጋር ለሚኖር ምግብ ይሁን

25: 5-6 እንደሚናገረው የእርሻው ባለቤት እንደመጀመሪያዎቹ ስድስት ዓመታት ሠራተኞችንና ምርቱን መቆጣጠር እግዚአብሔር አይፈቅድም ነገር ግን ግለሰቦች ወደ እርሻዎች በመውጣት ያገኙትን ፍሬ እንዲለቅሙና እንዲበሉ ይፈቅዳል፡፡

ያልተገረዘው የወይን ተክል

ለስድስት ዓመታት እንደሚየደርጉት ማንም ያልተንከባከውን ወይም ያልገረዘውን ወይን ማለት ነው ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ያልገረዙአቸው ወይኖቻችሁ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ማንኛውም ያልተሠራ እርሻ ያበቀለው

ባልተሠራ መሬት የሚበቅለው ማንኛውም

ያልተሠራ መሬት በስድስ ዓመታት እንደሚያደርጉት ማንም ያልተንከባከበው ማሣ ወይም እርሻ ማለት ነው

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ያላረሳችሁት ማሣዎቻችሁ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ምድሪቱ የሚታስገኘው ማንኛውም

በምድሪቱ የሚበቅለው ማንኛውም