am_tn/lev/25/03.md

702 B

ወይንህን ግረዝ

ወይንን መገረዝ ጥሩ ፍሬ እንዲያፈራ የወይኑን ተክልና ቅርንጫፎቹን መቁረጥ ማለት ነው ፡፡

ምድሪቱ የዕረፍት ሰንበት ታክብር ምድሪቱን አለማረስ ምድሪቱን እንደማሳረፍ ተነግሮአል

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “የምድሪቱን የዕረፍት ሰንበት አክብሩ” ወይም “ምድሪቱን በሰባተኛው ዓመት ባለማረስ የሰንበትን ሕግ ጠብቁ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)