am_tn/lev/24/05.md

536 B

አገናኝ ዐረፍተ ነገር

በመገናኛ ድንኳን ስላሉ ነገሮች እግዚአብሔር ለሙሴ መመሪያ መስጠቱን ይቀጥላል

ሁለት አሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ

4.5 ሊትር ያህላል:: አት አራት ከግማሽ ሊትር (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች ይመልከቱ)

በእግዚአብሔር ፊት ባለው ንጹህ ወርቅ ጠረጴዛ

ይህ ጠረጴዛ በቅዱስ ቦታ ነው ማለትም ከቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ነው