am_tn/lev/23/40.md

772 B

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሔር የዳስ በዓል መመሪያዎችን ያስተላልፋል

የዘንባባ ዝንጣፊ…የአኻያ ዛፍ ቅርንጫፍ

እነዚህ ቅርጫፎች የሚጠቅሙት 1) ጊዜያዊ ዳስ ለመሥራት 2) የበዓላቸውን ደስታ በማውለብለብ አንዳንድ ትርጉሞች እነዚህን ጥቅሞች ግለጽ አድርገው ሲገልጹ ሌሎች ግን ግልጽ ሳያደርጉ ይተዋሉ:: (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

የአኻያ ዛፎች

በውሃ አጠገብ የሚበቅሉ ረጅ ቀጭን ቅጠሎች ያሉአቸው ተክሎች ወይም ዛፎች ናቸው (ያልታወቁትን ስለመተርጐም ይመልከቱ)