am_tn/lev/23/28.md

642 B
Raw Permalink Blame History

አገናኝ ዐረፍተ ነገር

በየዓመቱ ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል

ከወገኖቹ መካከል ተለይቶ ይጥፋ

መገለል እንደ መቆረጥ ተነግሮአል በዘሌዋዊያ 7:2 ይህን ሀሳብ እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ:: አት: “ከሕዝቡ ዘንድ መወገዝ አለበት” ወይም “ ሰውየውን ከሕዝቡ መለየት አለባችሁ” (ዘይቤያዊ አነጋገርና ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)