am_tn/lev/23/22.md

400 B

አጠቃላይ መረጃ

ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል

የምድራችሁን መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ የእርሻችሁን ዳርና ዳር አትጨዱ

አት: “መከር በምትሰበስቡበት ጊዜ እስከ እርሻችሁ ዳርና ዳር ድረስ ያለውን ሁሉ አትሰብስቡ”