1.1 KiB
1.1 KiB
አጠቃላይ መረጃ
ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል
በሁለት አሥረኛ የኢፍ መሥፈሪያ የላመ ዱቄት በእርሾ የተጋገረ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ያም ሁለት አሥረኛ የኢፍ መሥፈሪያ የላመ ዱቄት ወስዳችሁ በእርሾ የጋገራችሁት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
ሁለት አሥረኛ የኢፍ መሥፈሪያ
በግምት 4.5 ሊትር ያህላል:: አት: አራት ከግማሽ ሊትር (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች ይመልከቱ)
ለእግዚአብሔር መልካም መዓዛ ይሰጣል
በመልካም በዓዛው የእግዚአብሔር መደሰት መሥዋዕቱን በሚያቃጥለው ሰው መደሰትን ይወክላል:: አት: “እግዚአብሔር ይደሰትባችኋል” ወይም “እግዚአብሔርን ያስደስተዋል” (ዘይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)