962 B
962 B
አጠቃላይ መረጃ
ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል
ሁለት አሥረኛ የኢፍ መሥፈሪያ
አንድ ኢፍ 22 ሊትር ነው:: አት: አራት ከግማሽ ሊትር (መጽሐይ ቅዱሳዊ መለኪያዎችን ይመልከቱ)፡፡
አንድ አራተኛ የኢን መሥፈሪያ
አንድ ኢን 3.7 ሊትር ነው:: አት: አንድ ሊትር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎችን ይመልከቱ::
ቈሎ ወይም እሸት ጥራጥሬ አይሁን
የተቀቀለ ወይም ያልተቀቀለ ጥራጥሬ አይሁን ይህም ለሚመጡት ትውልዶች የዘላለም ሥርዓት ነው:: ይህም እነርሱ ሆነ ቀጣይ ትውልዳቸው ይህን ሥርዓት ለዘላለም መጠበቅ አለባቸው ማለት ነው በዘሌዋዊያን 3:17 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::