am_tn/lev/23/07.md

941 B

በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባዔ አድርጉ

“መጀመሪያውን ቀን ጉባዔ ለማድረግ ለዩ” ወይም “የመጀመሪያውን ቀን እንደ ልዩና የጉባዔ ቀን ቁጠሩት”

የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ

በመሠዊያው በማቃጠል ለእግዚአብሔር ያቀርቡታል

ሰባተኛው ቀን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ጉባዔ ነው

በዚያ ቀን እግዚአብሔርን ለማምለክ ሕዝቡ እንዲሰበሰብ የተፈለገው ያ ቀን የስብሰባ እንደሆነ ተደርጐ ተገልጾአል:: ለእግዚአብሔር የተቀደሰ/የተለየ ማለት በሚሰባሰቡበት ጊዜ እግዚአብሔርን ያመልኩታል ማለት ነው:: አት: “ሰባተኛው ቀን በአንድነት ተሰባስባችሁ እግዚአብሔርን የሚታመልኩበት ቀን ነው”