am_tn/lev/23/04.md

613 B

በተወሰነው ጊዜ

“በመደበኛው ጊዜ”

የመጀመሪያው ወር አሥራ አራተኛው ቀን በዚያ ወር በአሥራ አምሰተኛው ቀን

በዕብራዊያን የቀን አቆጣጠር የመጀመሪያ ወር እግዚአብሔር እስራኤላዊያንን ከግብጽ ያመለክታል አሥራ አራተኛው ቀንና አሥራ አምስተኛው ቀን በምዕራባዊያን አቆጣጠር በሚያዝያ ወር መግቢያ ናቸው:: (የእብራይጥ ወራትና ተራ ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ምሽት

ጸሐይ ስጠልቅ