am_tn/lev/23/03.md

713 B

አጠቃላይ መረጃ

በተለዩ ቀናትና ጊዜያት ሕዝቡ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል

ሰባተኛው ቀን የዕረፍት ሰንበት ነው

ይህ ሕዝቡ መለማመድ ያለበት ነው ስድስት የሥራ ቀናት በኋላ በሰባተኛው ቀን ማረፍ አለባቸው

የተቀደሰ ጉባዔ

በዚያ ቀን እግዚአብሔርን ለማምለክ ሕዝቡ እንዲሰበሰብ የተፈለገው ያ ቀን የስብሰባ እንደሆነ ተደርጐ ተገልጾአል:: አት “የተቀደሰ ቀን፤ በአንድነት እኔን ለማምለክ የሚትሰባሰቡበት ጊዜ”