am_tn/lev/21/18.md

891 B

ወደ እግዚአብሔር አይቅረብ

አንድ ካህን ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ዝርዝር አካላዊ መሥፈርቶችን ማሟላት አለበት:: ይህም የአካል ጐዶሎነት የኃጢአት ወጤት ወይም ማንኛውም የአካል ጐዶሎነት ያለው ሰው ወደ እግዚብሔር መቅረብ አይችልም ማለት አይደለም::

የፊቱ ገጽታ ወይም የሰውነቱ ቅርጽ የተበላሽ

“ፊቱና አካሉ የተበላሸ”

የአምላኩን ምግብ ለማቅረብ

“ምግብ” አጠቃላይ ምግብ ያመለክታል:: አት “በእግዚአብሔር መሠዊያ የሚቃጠል የእህል መሥዋዕት ለማቅረብ” (See Synecdoche/ክፍልን እንደ ሙሉ ሙሉን እንደክፍል የመግለጽ ዘይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)