1.1 KiB
1.1 KiB
አጠቃላይ መረጃ
ካህናት ማድረግ ያለባቸው ምን እንደሆነ እግዚአብሔር ለሙሴ በናገሩ ይቀጥላል
የመቀብያ ዘይት
አዲስ ልቀካህን ለይቶ በመቀባት ሥርዓተ በዓል የሚጠቀሙበት የመቀብያ ዘይት ነው:: የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይጠቀሙ
የቅባቱ ዘይት በራሱ ላይ የሆነና የተለየ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “በራሱ ላይ የመቀብያ ዘይት ያፈሰሱበትና የለዩት ሰው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
ጸጉሩ አይንጭ ልብሱን አይቅደድ
ራስ መንጨትና ልብስ መቀደድ የሀዘን ምልክቶች ናቸው:: የዚህ ዐረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)