am_tn/lev/21/01.md

313 B

ራሱን ያረክሳል

ለእግዚአብሔር ዓላማዎች ያልተገባ ሰው ርኩስ ተብሎአል (ዘይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

በሕዝቡ ወይም በዘመዶቹ መካከል

በእራኤላዊያን መካከል

ድንግል

ያላገባች ወጣት ሴት