am_tn/lev/20/24.md

369 B

ማርና ወተት የሚታፈሰውን አገር

ማርና ወተት መፍሰስ የሚለው ሀረግ ለሁሉ ሰው በቂ ምግብ የያዘ ባለጸጋና ፍሬያማ ማለት ነው:: አት: “ለእንስሳትና ለእርሻ እጅግ አመቺ አገር” ወይም “ፍሬያማ ምድር “ (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ)