916 B
916 B
እንዲትኖሩባት እናንተን የማስገባባት ምድር እንዳትተፋችሁ
ይህ ሀረግ መጥፎ ምግብን ባለመቀበል እንደሚተፋ ሰው ምድሪቱ እንደምትተፋቸው ይገልጻል ምግብን ካለመቀበል ፈንታ ምድሪቱ ሰዎችን አትቀበልም ታስወጣችኋለች:: በዘለዋዊያን 18 25 ይህን ፈሊጣዊ አባባል እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ:: አት “የማስገባባት ምድር እንዳትተፋችሁ” (ዘይቤያዊ አነጋገር ሰውኛ አገላለጽ ይመልከቱ)
አትከተሉ
የጣዖት አድራጊዎች ተግባራት መለማመድ የእነርሱን መንገድ እንደመከተል ተደርጐ ተገልጾአል:: አት: “አትከተሉአቸው ዘይቤይዊ አነጋገር’ ይመልከቱ::
አስወጡ
አስወግዱ