am_tn/lev/20/19.md

1.1 KiB

ቢተኛ

ይህ አንድ ሰው ከአባቱ እኀት ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙት መፈጸሙን ለዛ ባለ አባባል ይገልጻል:: አንዳንድ አባባሎች እንደ “አንድ ሰው ግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጸመ” የሚሉ በጣም ቀጥተኛ ሀረጐችን ይጠቀማሉ:: (See Euphmism/ንኣብነት ወይም ለዛ ያለ ወይም በተዘዋዋሪነት አንድን ነገር ስለሚገልጹ ቃላት ይመልከቱ)

በደላችሁን ትሸከማላችሁ

“በደላችሁን ትሸከማላችሁ” የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር “በኃጢአታችሁ ትጠየቃላችሁ” ማለት ነው:: አት: “በኃጢአታችሁ ትጠየቁታላችሁ” ወይም “እቀጣችኋለሁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ)::

ከወላጆቻቸው የወረሱትን ማንኛውንም ንብረት ከልጆቻቸው እወስዳለሁ

በብዙዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ሕተመቶች ይህ “ያለ ልጅ ይቀራሉ” ተብሎ ተተርጉሞአል::