am_tn/lev/20/13.md

1.5 KiB

አንድ ሰው ወንድ ሰው ቢተኛ

ይህ ከሌላ ወንድ ጋር ግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈጸሙን ለዛ ባለ አባባል ይገልጻል አንዳንድ አባባሎች እንደ “አንድ ወንድ ሰው ግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጸመ” የሚሉ በጣም ቀጥተኛ ሀረጐችን ይጠቀማሉ:: (See Euphmism/ንኣብነት ወይም ለዛ ያለ ወይም በተዘዋዋሪነት አንድን ነገር ስለሚገልጹ ቃላት ይመልከቱ)

እንዲሁም ከሴት ጋር ቢተኛ

ከወንድ ጋር እንደፈጸመው ከሴት ጋር ቢፈጽም፤ አት: “እንዲሁ ከሴት ጋር ቢፈጽም” (See Simile/ተመሣሣይ አባባሎችን/ድርጊቶችን ይመልከቱ

ጸያፍ ነገር

“አሳፋሪ ነገር” ወይም “የሚዘገንን ነገር”

በእርግጥ ይገደሉ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ በእርግጥ ግደሉአቸው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ሰውየውና ሴቶቹ በእሳት ይቃጠሉ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ሰውየውንና ሴቶቹን ሁለቱንም በእሳት ይቃጥላችሁ ግደሉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)