ከእነርሱም ጋር በሚያመነዝር ሰው
ይህ ሀረግ ታማኝ ያለሆኑ ሰዎችን ከአመንዝራዎች ጋር ያነጻጽራል:: አት: “ይህን በማድረጋቸው ከእኔ ሳይሆን ከመናፍስት ምክርን ይሻሉ” (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)
በዚያ ሰው ላይ ጠላት እሆንበታለሁ
ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር “በጥብቅ መወሰኑን” ይገልጻል:: አት: ያን ሰው ሊጠላው በአእምሮዬ/በሀሳቤ ወስኛለሁ:: (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ )
ፊቴም ጠልቶታል
በቁጣ ተሞልቻለሁ