am_tn/lev/20/03.md

1.5 KiB

እኔ ደግሞ በዚያ ሰው ላይ ጠላት እሆናለሁ

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር የሚገልጸው “በጥብቅ መወሰኑን” ነው:: አት: “ይህን ሰው ሊጠላው በአእምሮዬ ወስኛለሁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ፊቴም ጠልቶታል

በቁጣ ተሞልቻለሁ

ልጁን ሰጠ

ልጁን መስዋዕት አደረገ

መቅደሴን አርክሶአልና ቅዱስ ስሜንም አቃልሎአልና

“እናም ይህን በማድረጉ መቅደሴን አርክሶአል ቅዱስ ስሜንም አቃልሎአል”

ቅዱስ ስሜንም አቃልሎአል

የእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔርንና ምሥክርነቱን ይገልጻል:: አት: “ምሥክርነቴን አላከበራችሁም” ወይም “አላከበራችሁኝም” (ተመሣሣይ ምትክ አባባሎችና ዘይቤያዊ አነጋገር ይመልከቱ)

አይተው ቸል ቢሉ

አይተው ቸል ቢሉ" የሚለው ሀረግ ማየት እንደተሳናቸው ይገልጻል ይህ የሚናገረው አንድን ነገር እንዳላዩ ቸል ማለትን ነው:: (ተመሳሳይ ምትክ አባባሎች ይመልከቱ)

ከሞሎክ ጋር በማመንዘር እርሱን የሚከተሉትን

ይህ ሀረግ ለእግዚአብሔር ታማኝ ያለሆኑትን ከአመንዝራዎች ጋር ያነጻጽራል:: አት: “ለእግዚአብሔር ታማኝ ያልሆኑት” (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)