am_tn/lev/20/01.md

815 B

ከልጆቹ አንዱን ለሞሎክ የሚሰጥ

ሞሎክን የሚያመልኩ ልጆቻቸውን በእሳት መሥዋዕት አድርገው ያቀርባሉ የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል አት: “ለሞሎክ እንደመስዋዕት ከልጆቹ ማንኛውን የሚገድል” (ግምታዊ እውቀት ወይም ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

በእርግጥ ይገደል፤እርሱንም የአገሬው ሰው በድንጋይ ይውገረው፡፡

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “የአገረው ሕዝብ በድንጋይ ወግረው ይግደሉት” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)